Quantcast
Channel: Oromo Videos & News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1719

ደጀኔ ጉተማ:- የኦሮሞ ህዝብ በይፋ ከታወጀበት ጦርነት ራሱን የመከላከል ህጋዊ መብት አለው! ትዕግስትም ልክ አለውና!

$
0
0
በደጀኔ ጉተማ የአሮሞ ህዝብ ላለፉት 25 ዓመታት በሕወሓት በይፋ በታወጀበት የዘር (ማጥፋት) ጦርነት ውስጥ ቆይቷል፣ አሁንምን ይገኛል። ይህ በቀጥታ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ነጣጠረው ጦርነት ሚዛኑን ያልጠበቀ ስለመሆኑ አጠያያቂ አይደለም። ምክንያቱም ኦሮሞ ባዶ እጁን ወራሪው ጠላት ደግሞ እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመሆኑ! ያም ሆኖ ኦሮሞ ራሱን ከጥፋት ለመከላከል የሕልውና ትግሉን ያቋረጠበት ጊዜ የለም። የኦሮሞን ህዝብ በዋና ጠላትነት የፈረጀው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1719

Trending Articles